አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡

አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡ ታዋቂው ፎርብስ መፅሄት ‹‹በስእሉ አለም ሊያውቋቸው የሚገቡ አምስት ሴቶች›› በሚል ርእስ ባቀረበው ዘገባ ውስጥ አልጣሽ ከበደን አካቷታል፡፡ ይህንን ዝርዝር የመረጠው አንጋፋው አፍሪካ አሜሪካዊው የስእል ባለሙያና አማካሪ አላኒያ ሲሞን ነው፡፡ ፎርብስ ስለ አልጣሽ ሲናገር ‹‹በሎስ አንጀለስ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ጋለሪ … Continue reading አርቲስት አልጣሽ ከበደ በስእሉ አለም ካሉ አምስት ጥቁር ሴቶች አንዷ ሆነች፡፡